ለሓጥያት ፍትወተ ስጋ ፍላጎቶች ማሸነፍ

Written by :   Zac Poonen Categories :   Youth
Article Body: 

በህዝቄል 16=49-50 እግዚኣብሄር ያየተገለጠ የሰዶም ሓጥያት ወደ ከተማዋ ጥፋት እንደ መራቸው በዘፍጥረት 19 ያለው ቃል ገልጾታል "እነሆ፥ የእኅትሽ የሰዶም ኃጢአት ይህ ነበረ፤ ትዕቢት እንጀራን መጥገብ መዝለልና ሥራ መፍታት በእርስዋና በሴቶች ልጆችዋ ነበረ፥ የችግረኞች የድሃው እጅ ኣላጸናችም ኰርተው ነበር በፊቴም ርኩስ ነገር አደረጉ፤ ስለዚህ ባየሁ ጊዜ አጠፋኋቸው። " (ትንቢተ ሕዝቅኤል 16: 49-50)።ኣብዛኛዎቻችን ሁሉ ግዜ ሰዶም ከግብረ ሰዶምና ሌላ የፍትወተ ስጋ ሓጥያት ነው የምናያይዘው ።ቢሆንም ግን የፍትወተ ስጋ ሓጥያት የመጨረሻ ውጤት የኣኗኗር ዓይነት ህይወት ነው።

ምንድ ነው ወዲዚህ ክፉ ስር የሰደደ ሓጥያት ለሰዶም ሰዎች የመራቸው? እዚህ ተነግሮናል የሰዶም ሓጥያት የነበሩ~

•ትዕቢት

•ስራ ፈትነት

•እንጀራን መጥገብ የተረፈረፈና መዝለልና የጣፋጭ ምግብ ፍቅር

•የችግሮኖችና የድሃ እጅ ኣለማጽናት

እነዚህ ኣራት ጉዳዮች በግምት ውስጥ ኣስገባ።ከናንተ ብዙዎቹ ወጣቶች ለሓጥያት ፍትወተ ስጋ ልታሸንፍ በጣም ከባድ ሆኖ እንዳገኝቹሁት መታመን ይገባል።ይህ ያለ መጠን ከባድ ጉዳይ ነው።ቢሆንም ግን ለምን በነዚህ ኣራት ጉዳዮች ላይ ማሸነፍ ኣትጀምርም ? ከዚህ ብሃላ በሓጥያት ፍትወተ ስጋ ድል መንሳት የቀለለ ሆኖ ታገኘው ኣለህ።

•መጀመሪያ ከሁሉ ቅድሚ በሁሉ ሁኔታህ ራስህን ዝቅ ኣድርግ።ለሁሉ ትዕቢትና ትምክህት ካንተ ኣርቅ።

•ከዚህ ቀጥለህ የሆነ ይሁን በምትሰራው ስራ ትጉና ታታሪ መሆን ጀምር።

•ቀጥለህ በሆነ ግዜ ምግብ ኣርቅ ኣንዴ መጾሙም ሞኩር።

•እንዲህም ኣራተኛ በዙሪያህ ያሉ ሰዎች የጎደላቸው ለተችገሩ ስለ ነርሱ ትንሽ የበለጠ ልታስብ ፥እንዴት ኣድርገህ ልታግዛቸው እንደ ምትችልም ኣስብ።

ይህ ምክር ለኣንድ ኣመት ሞኩሮው ለፍተወተ ስጋ ሓጥያት ማሸነፍ ቀላል ሁኖ ታገኘው ኣለህ ።ለሆነ ሓጥያት ያለ የእግዚኣብሄር ጸጋ ልናሸንፈው ኣንችልም- ቢሆኑም ግን እሱ ጸጋ የሚሰጠው ለትሕትና ያለው ብቻ ነው፥እንደዛም እሱ ለነዛ የዋሆችና ሩህሩሆች ለሌሎች ለሚያግዙ ብቻ ነው የሚያግዘው።