በሁሉም ጨለማ ጥግ፥ የእግዚኣብሄር የብርሃን ቃል ይብራ

Article Body: 


የእግዚኣብሄር ልብ ለማስራስና ቤተ ክርስትያንም ለማነጽ ከፈለክ በሁሉም ኣቅጣጫ እግዚኣብሄርን ለማስደሰት መሻት ኣለብህ ጌታ በሁሉም የግል ሂወትህ በድል ሊመራህ ነው የሚፈልገው ኣንድ ግዜ ሳይሆን ሁሌ። እውነተኛ የእግዚኣብሄር ኣገልጋይ እንደዚህ ብሎ ሊመሰክር ይችላል "ምስጋና ለእግዚኣብሄር ይሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ኣድርጎ ሁሉ ግዜ ወደ ድል የሚመራኝ በእያንዳንድ ቦታም የእውቀት ሽታ በኔ ኣድርጎ የሚገልጸው "ጵውሎስ በሄደበት ቦታ የክርስቶስ የእውቀት ሽታ ገልጸዋል ፥የራሱ ሳይሆን የክርስቶስ በዚህም ሁሉ ክብር እግዚኣብሄር ወሰዶታል " ነገር ግን በክርስቶስ ሁል ጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:14)።

ሆኖም ጳውሎስ ለኣንዳድ ሰዎች የሞት ሽታ ነበር "ለእነዚህ ለሞት የሚሆን የሞት ሽታ ለእነዚያም ለሕይወት የሚሆን የሕይወት ሽታ ነን። ለዚህም ነገር የሚበቃ ማን ነው?" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:16) ሁሉም ሰው ኣይደለም የወንጌል ሙሉ መልእክት የሚያስደንቀው ምናልባት ኣንድ ሰው እንደዚ ብሎ ሊያስብ ይችላል ሁሉ ሰው ነው የሚደሰትው በሙሉ የወንጌል መልእክት ሁሉ ግዜ የድል ሂወት ለሚለው መልእክት ጭምር ፥ሆኖም በዚህ የድል ሁሉ ግዜ የሚል መልእት ብዝዋች ኣይወዱቱም ምክንያቱም ሃጥያታቸው ስለ ሚያሳያቸው ነው።

ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚኣብሄር ሂወት ሊገልጽ በመጣ ግዜ ሰዎች ጠሉት ገደልቱም ዛሬም በዙዎች የክርስትያን መሪዎች እንደዚ ናቸው ያላቸው የገንዘብ ፍቅር ፥የሰው ክብር መፈለግ ፥ በግል ሂወታቸው በቤታቸው የተሸነፈ ሂወት መኖራቸው በዚህ "ሁሉ ግዜ የድል ሂወት " የሚል መልእክት ሊጋለጡ ኣይወዱም ይሄን መልእክት ከሰበክ ይጠሉሃል ምክንያቱም በሃጥያታቸው ላይ ብርሃን ስላበራህ ነው።ኣንድ ሰው ጨለማ ተገን ኣድርጎ እየዘረፈ ሳለ በፊቱ ብርሃን ካበራህለት በጣም ነው የሚጠላህ።

እውነታኛ የእግዚኣብሄር ኣገልጋይ የጌታችን የብርሃን ቃል በሁሉም ጥግ የሰው ልጅ ልብ የሚያበራ ነው እነዛ ሃጥያት የሚወዱ እንደዚ ብሎ ይጦሩታል የሃስት ነቢይ ፥ የሰህተት መምህር እንደዚ ሊሉት የቻሉት ሃጥያታቸው ስላ ጋለጣቸው ነው። ሆኖም እነዚ ከጨለማ ሊወጡ የሚፈልጉት ዋስትና ያለው መውጪያ ለሚፈልጉት ለዚህ እውነተኛ የእግዚኣብሄር አገልጋይ ያመስጉኑታል ኣሁን መውጪ ስላሳያቸው ። ስለዚህ ሁለት መልሰ ተግባር ኣሉ ለዚህ ብርሃን የጌታ ቃል ኣንዳንዶቹ ይጠሉታል ፥ ሌሎችም ያመስግናሉ ስለ ብርሃኑ የጌታ ቃል ።ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ ለኛ ሞልቶ ሃይሉ ድሉ በሁሉ ቦታ ነው የሚገልጸው ስለዚህ ኣንዳንዶቹ ስለኛ ጌታ ያመስግናሉ ሌሎቹም ሊጠሉን ነው "የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:17)።

ሁሉም ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚያገልጉሉ እንደ ጳውሎስ በመጨረሻ ግዜ ሂወታቸው እንደዚህ ማለት ይችላሉ " ኣንድም ቀን ቢሆን ገንዘብን ለማግኘት ብየ የእግዚኣብሄር ቃል ኣልሰበኩም" ስለዚህ ለነጋዴዎች ምድራዊ ነገሮችን ለሚሸቃቅጡ እንተዎው ነገር ግን እኛ ገንዘብ ለማግኘት ብለን ኣንሰብክም ። በነጻ እናገለግላለን ምንም ስጦታ የኣገልጉለት ክፍያ ሳንጠብቅ ጌታ በነጻ እንደ ሰጠን እኛም በነጻ እንሰጣለን።