ኢየሱስ ክርስቶስ ሰይጣንን በመስቀል ላይ ድል ነስቶታል!

Written by :   Zac Poonen Categories :   Knowing God Disciples
Article Body: 


የእግዚኣብሄር ቃል በመጽሃፍ ቆላስያስ እንደዚህ ተጽፈዋል "በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው። እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል። አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።" (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:14- 15)

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ ቅድሚያ በፊት የሃጥያት እዳችን ነው የሰረዘው የእግዚኣብሄር ህግ ዝርዝር ትእዛዛት ነበረው ልነጠብቀው የሚገባ ሆነም ለሁሉ ትእዛዛት ተላልፈነዋል እያንዳንድ ግዜ ሃጥያት ስንሰራ የሃጥያት እዳ ነው የሰበሰነው ።ሆነም ጌታችን ኢየሱስ በመስቀል ላይ የሃጥያት እዳችን ከፈለው ያእዳ የምስክርነት ወረቀት ደግሞ ቀዶታል ኣሁን ብስማችን እዳ የለምን።

ጌታችን ኢየሱስ ሁለተኛ በመስቀል ላይ ያደረገልን የሁሉ በጣም ብዙ የሆኑትን የኣጋንንት የጦር ዕቃቸው መውስድ ነበረ ኢየሱስ በመስቀል ላይ በሰይጣን ላይ ድል ሲነሳ ሁሉ የጦር ዕቃው ነጥቆታል።

በእንደዚህ ስእል ልንረዳው እንችላለን ሁለም በጣም ብዙ ኣጋንንት በከባድ ጦር ዕቃቸው ኣድርገው እርዳታ ያጣው የሰው ልጆች ላይ በመደገን ያስፈራሩት ነበሩ ሁሉ ግዜ በጦር ዕቃቸው እየተኮሱ ያሳዱዱን ስለ ነበር መጠጊያ ፈልገን እንሸሸ ነበርን ። ሆኖም ጌታች ኢየሱስ በመስቀል ላይ የሰራው ስራ ሁሉ ከባድ የጦር ዕቃቸው ከሰይጣን ነጥቆ ሁሉ ለኛ ሰጠን ፥ኣሁን ኣጋንንት ከኛ ነው የሚሸሹት ያሉት ስለዚህ ዳግመኛ ለሰይጣን እና ለኣጋንንት የምንፈራበት ግዜ ኣይደለም።

ንጹህ ህልና ይዘን የምንኖር ከሆንን ደግሞም በትህትና ውስጥ የምናድር ከሆንን በጌታችን ስም ኢየሱስ በሰይጣን ሃይሎች ሁሉ ግዜ ድል ነሺወች ሆነን እንኖራለን። የጌታ ስም ሃያልና የጸና ግንብ ነው ጻድቅ ሸሽቶም እዛ መጠልያ ያገኛል ( ምሳሌ 18=10)።

ሰይጣን እና ሁሉም ኣጋንንት ኣንዴና ለመጨረሻ በመስቀል ላይ ተሸንፈዋል ፥ኣጋንንት ያደሩበት ሰው ሲያግጥማቹ በዛ ሰው ያለው እርኩስ መንፈስ በጌታችን መስቀል ላይ እንደ ተሸነፈ ኣስታወስ! ያከባድ የጦር ዕቃቸው በመስቀል ላይ ተነጥቀዋል ለኣጋንንት የጌታችን ስም " ኢየሱስ" ልንተኩስባቸው እንችላለን።

ምንም እንኳን ደካማ ብትሆንም ምንም ችግር የለውም ያደካማ ወታደር ከባድ የጦር ዕቃ የታጠቀ ለዛ ሃያል የጦር ዕቃ ያልታጠቀ ጠላት ልያባርር ይችላል ፥ያበጣም ጉዙፍ እርኩስ መንፈስ በፊትህ ይወድቃል! የጌታ ስም "ኢየሱስ" ከሁልም የጦር ዕቃ በላይ ሃያል ነውና።