ለሌሎች ባርክ እንድትታወቅ ኣትፈልግ ራስህን

Written by :   Zac Poonen Categories :   Disciples
Article Body: 

ኣንድ የእግዚኣብሄር ባህሪ እንዲታይ ወይም ማስታወቅያ የማይወድ መሆኑ ነው። የእግዚኣብሄር ቃል ሰለዚህ ጉዳይ እንደዚህ ተጽፈዋል " የእስራኤል አምላክ መድኃኒት ሆይ በእውነት አንተ ራስህን የምትሰውር አምላክ ነህ" (ትንቢተ ኢሳይያስ 45:15) በእውነት እግዚኣብሄር ራሱን የሚሰውር ኣምላክ ነው።እሱን እንድ ንመስል ደግሞ ይፈልጋል የባህሪው ተካፋዮች እንድንሆን ነገሮች ሳይታወቅ ልንስራ የምንወድ ነገሮች ስንሰራ ሊሞጎስንና ክብርን የማንፈልግ ኣምላክ በውስጣችን ጥልቅ ስራ እንዲሰራና ለሌሎችም ልንባርክ ከዛም ራሳችን ልንሰውር ነው የሚፈልገው።

እግዚኣብሄር በሰራነው ነገር ክብር ከመፈለግ ሰዎች በሰራ ነው ሊሞግስን ከመሻት ነጻ ሊያወጣን ነው የሚፈልግዎ።በመጽሓፍ እብራዊያን (7=17) መልከጼድቅ ያልታወቀ ሰው መሆኑ ነው የሚያስረዳን እግዚኣብሄርን በቅርብ የሚያውቅ ኣብርሃም ከውግያ ከተመለሰ ብሃላ በምግብና በቃል የባረከው ነው።(ዘፍ 14=14-20) ኣብርሃም ከውግያ ሲመለስ ደክሞና ባገኘው ድል እንዲታበይ በኣደጋ ላይ ነው የነበረው ተጨማሪም ከንጉስ ሰዶም ከማረከው ንብረት እንዲመኘው ኣደጋ ላይ ነበር።ነገር ግን እግዚኣብሄር ለመልከጼድቅ ልኮ ለኣብርሃም ለደከመ ኣካሉ ምግብ ከትዕቢትና ምኞት እንዲጠብቀው ቃል ሰጠው።

መልከጼድቅ ኣብራሃምን እንደዚህ ሲል ተናገረው "ክብር በጠላቶችህ ላይ ድል የሰጠህ ሰማይና ምድር የሚገዛ እግዚኣብሄር" መልከጼድቅ ሰባት ነጥብ ያለው ረጅም ስብከት ኣልተናገረም ኣንድ ዓረፍተ ነገር ነው የተናገረው ነገር ግን ለሁሉ መሰረታዊ የኣብራሃም ፍላጎቶች የሚሆን ትንቢታዊ ቃል ነው የነበረው።በዚህ ኣንድ ዓረፍተ ነገር መልከጼድቅ ለኣብራሃም ድል የሰጠው እግዚኣብሄር ሞሆኑን ኣስረዳው ተጨማሪም እግዚኣብሄር የሰማይና የምድር ዋና ስለሆነ እንደ ልምድ ብዝዎች እንደ ሚያደርጉት በውግያው ባገኘው ንብረት እንዳይ በላሽ ኣስታወሰው ።ከጥቂት ደቂቃ ብሃላ የሰዶም ንጉስ ሲያገኘው መልከጼድቅ እንደ ነገረው ትክክለኛ ነገር ኣደረገ። ኣብራሃም ለንጉስ ሶዶም እግዚኣብሄር የሰማይና የምድር ዋና ስለሆነ ኣንዳች ፈትል ብትሆን ከሱ እንደማይወስድ ነገረው (ዘፍ 14=22-24)።ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ መልከጼድቅ በእግዚኣብሄር ሊቀ ካህን ሁኖ ተሽሞዋል እኛም በዚህ መሰረት ላይ ያለው ካህናት ሆነናል በዚህም ኣገልግሎታችን እንሞላለን።

እንደ መልከጼድቅ ሲመጣ ያለ እዩኝ ፈንጠዚያ ማስተወቅያ ድምጽ ታይቶ ለኣብራሃም የሚያስፈልገው ነገር ምግብ ለሰብነቱ ቃል ደግሞ ከትዕቢትና ስስት እንዲ ጠበቅ ሰጠው።ይህን ነገር ለኣብራሃም ኣቅርቦ እንደ መጣው ያለ ድምጽ ተሰወረ።እንደዚህ ኣገልግሎት መመኘት ኣለብን። ያለ ድምጽ ለነዛ እጦት ያላቸው መስጠት መባረክ ብሃላ መሰወር ኣለብን።ክብር መሞጎስ፥ምስጋና ፥ታዋቂነት ገዛ ራሳችን ሳንፈልግ።

ዛሬ ሰዎች በዚች ዓለም በሚስሩበት ቦታ ደክሞው ሃይላቸው ጨርስው ነው ወደ ቤተ ክርስትያን የሚመጡት እንደ መለከጼድቅ ትንቢት እንድንናገር የሚያንጽ እንድናቀርብ ለኣማኞች መንፈሳዊ ምግብ እንድታቀርብ በዚህም እንዲታደሱ መልካም ነገር ነው።በተግባራዊ መንገድ በምድራዊ መንገድ ልታግዛቸው እንደ መጠን ጎዶላቸው ሂወታቸው ቀላል እንድታደርግ እንዴት መልካም ነው። ስለ ራሳቸው የተጋነን ሓሳብ ያላቸው ትንሽ ሓሳብ ያለው ረጂም ንግግር የሚደርጉ የሚያሳዝን ነው።እንደዚህ ዓይነት ኣሰልቺ እና ረጂም ስብከት በቤተ ክርስትያን ሞት ነው የሚያመጣው ። ነገር ግን ልክ ለግዜው የሚሆን ቃል ትንቢታዊ ለወድሞች እህቶች ስታቀርብ እንዴት መልካም ነው።

ትንቢት እንድንናገር ቃል እንድናመጣ ከሆንን በሚስጥር መስዋኣት የምናቀርብ ካህናት ሆነንን ከእግዚኣብሄር ጠብቀን በንጹህ ህልና መመላለስ ኣለብን ። በእግዚኣብሄር ፊት ኣድልዎ የለም ።ለሁላችን ወንድምና እህት እንደ ስርዓት መልጼድቅ ካህናት እድንሆን እና እንድንተነበይ ይፈልግል(ግብ 2=17'18) (1ቆሮ 14=31)እንደ ካህን ሁሉ ያለህ በመሰውያው እንድታቀርብ ፍቃደኛ ከሆንክ ትንቢት እንድትናገር ከፈለክ እውነተኛ እንክብካቤ ለወንድሞች እህቶች ካለህ የገዛህ ራስህ ክብር ታዋቂነት የማትፈልግ ከሆንክ ያን ግዜ እግዚኣብሄር በኣፍህ ቃል ያስቀምጣል በቤተ ክርስትያን በጉባኤ የምታቀርቦው ሓሳብ ኣንድ ዓረፍተ ነገር ቢሆንም ለወንድሞች እና እህተች ለግዜው የሚያስፈልግ ቃል ትሰጣለህ።

በስርዓት ክህነት መልከጼድቅ ሁሉም ሰው ኣንድ ነው የተለይ ሰው የሚባል የለም።ስለዚህ ባለህ ስጦታ ወይም ጸጋ ታዋቂ እንድትሆን ኣትፍለግ።ምንም እንዳልሆንክ ማሰብ ኣለብህ።እንደ መልከጼቅ ኣገልግሎት ከፈለግ ታዋቂ ሞሆን አትሻ በሃሳብህም ለኣንዳንድ ሰዎች ወደ ጌታ እንዳመጣህ ወይም እንደ ኣገልጋይ ኣጋንንት ኣውጥቼ ኣለሁ ብለህ ወይም ለህሙማን የጸለይኩ ብለህ ወይም በቤተ ክርስትያን የኣምልኮ መሪ ነኝ ዘማሪ ነኝ ወይም ይህም ያም ኣደርኩ ብለህ ማሰብ የለብህም ። ክብር ታዋቂነት ከስምህ በፊት ማዕርግ የሌለህ ሁነህ እንደ ተራ ኣማኛ እና ወንድም ሁን! በዚህም ደስ ይበልህ።